They should have a happier childhood…
አነዚህ ልጆች በአንድ ሱሪ ወረዳ ቀበሌ ነው ያሉት በፊታቸው ደስታ ና የ ወደፊት ተስፋ አላቸው ነገር ግን ላለፉት ሁለት አሥራት አመታት በአካባቢያቸው ትምህርት ; ጤና ንህፁ የመጠጥ ዉሃ መንገድ የሚባል ነገር የለም ግን በደስታና በሰላም ይኖራሉ እሰከ መቼ ? Those boys are live in the one of Suri woreda kebele, however, they are so happy and full of hope but […]